የቁጠባ ማህበር ስብሰባዎች
በቁጠባ ማህበር ስብሰባዎች ወቅት የእራስዎን እና የሌሎችን ደህንነት ይጠብቁ
የኮሮና ቫይረስ የበሽታውን ምልክቶች ሳያሳይ ወይም ህመም ሳይሰማ በሰውነት ውስጥ ሊቆይ ስለሚችል፣ እያንዳንዱ ሰው መመሪያዎቹን በመከተል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

ደህንነቱ የተጠበቀ ስብሰባ ያቅዱ
ውጪ ወይም ነፋሻም ቦታ መሰብሰብ


ንፁህ እጆች
ከስብሰባ በፊት ፣ በስብሰባው ወቅት እና በኋላ እጅዎን በሳሙና መታጠብ ወይም በአልኮል ማፅዳቶን ያረጋግጡ።






የሁለት እርምጃዎች ርቀትን ይጠብቁ
ሁለት እርምጃዎች ይራራቁ። አስተማማኝ ርቀት በመጥበቅ ለእራስዎ ይጠንቀቁ።


በአንድ ጊዜ አንድ ሰው ብቻ መርህ!
እቃዎችን ከአንድ ሰው ወደ ሌላው ማስተላለፍ ወይም ሁለት ሰው በተመሳሳይ ጊዜ ወደ አንድ ነገር መሄድ በጣም እንዲቀራረቡ ያደርግዎታል


የቁጠባ መገልገያ ዕቃዎችን ያፅዱ
ቁጠባ ሣጥን ፣ የብር ኖቶ፣ ሳንቲም ፣ የቁጠባ ድብተር፣ የቁጠባ መዝገብ የመሳሰሉ ዕቃዎች የኮሮና ቫይረስ ማስተላለፊያ ምንጮች ሊሆኑ ይችላሉ።